waarop – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  images.google.co.uk
  Privacy en voorwaarden ...  
Als u bijvoorbeeld regelmatig websites en blogs over tuinieren bezoekt waarop onze advertenties worden weergegeven, kunnen we advertenties met betrekking tot deze interesse aan u laten zien wanneer u browst op internet.
ለምሳሌ፣ ማስታወቂያዎቻችንን የሚያሳዩ ስለጓሮ አትክልት ያሉ ድር ጣቢያዎችን እና ጦማሮችን በተደጋጋሚነት የሚጎበኙ ከሆኑ ድሩን ሲያስሱ ከዚህ ዝንባሌ ጋር የሚዛመዱ ማስታወቂያዎችን ማየት ሊጀምሩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  Privacy en voorwaarden ...  
We melden regelmatig aan adverteerders of we hun advertentie op een pagina hebben weergegeven en of die advertentie waarschijnlijk is gezien door gebruikers (en bijvoorbeeld niet op het gedeelte van de pagina stond waar gebruikers niet naartoe zijn gescrold). We kunnen ook andere interacties meten, zoals hoe gebruikers de muis over een advertentie hebben bewogen en of gebruikers iets hebben gedaan met de pagina waarop de advertentie is weergegeven.
ለምሳሌ፣ ማስታወቂያዎችን ለአንድ ገጽ ማቅረባችን ወይም አለማቅረባችን እና ያ ማስታወቂያ በተጠቃሚዎች የመታየት ዕድሉ ምን ያህል እንደሆነ (ለምሳሌ ተጠቃሚዎች ወደ ያላሸበለሉበት የገጹ ክፍል ላይ መሆኑን ሳይሆን) በመደበኝነት ለማስታወቂያ ሰሪዎች ሪፖርት እናደርጋለን። እንዲሁም እንደ ተጠቃሚዎች እንዴት መዳፊታቸውን ወደ አንድ ማስታወቂያ እንደወሰዱትና ተጠቃሚዎች ማስታወቂያው በሚታይበት ገጽ ላይ መስተጋብር ፈጥረው ከሆነ ያሉ ሌሎች መስተጋብሮችንም ልንለካ እንችላለን።