waarschuwen – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 2 Results  www.google.no
  Uw computer en apparate...  
We gebruiken ook dezelfde technologie om vast te stellen of iemand u een bericht in Gmail stuurt dat schadelijk kan zijn of malware kan bevatten, en om u te waarschuwen als u iets van een website wilt downloaden dat misschien lijkt op een ringtone of pdf, maar in werkelijkheid code bevat die uw computer zou kunnen beschadigen.
እንዲሁም የሆነ ሰው ጎጂ ወይም ተንኮል አዘል ዌር ያለው ሊሆን የሚችል መልዕክት በGmail ውስጥ ሲልክ ለመለየት፣ እና የደወል ቅላጼ ወይም ፒ ዲ ኤፍ የሚመስል ሆኖ ነገር ግን ኮምፒውተርዎን ሊጎዳ የሚችል ኮድ በሚስጥር የያዘ ነገር ከሆነ ድር ጣቢያ ለማውረድ ከሞከሩ ለማስጠንቀቅ ተመሳሳዩን ቴክኖሎጂ እንጠቀማለን።
  Identiteitsdiefstal bes...  
We waarschuwen gebruikers wanneer het erop lijkt dat er iets aan de hand is met hun Google-account, bijvoorbeeld wanneer er meestal wordt ingelogd vanuit één land maar plotseling kort daarna vanuit een ander land.
የተወሰኑ ተጠቃሚዎች በGoogle መለያቸው ላይ ያልተለመደ ነገር እየተደረገ እንደሆነ ሲመስለን አሳውቀናቸዋል – ለምሳሌ፣ ከአንድ አገር ከተደረገ መግባት በኋላ ትንሽ ቆይቶ ከሌላ አገር መግባት ሲደረግ። እነዚህ ተጠቃሚዎች በGmail ገቢ መልዕክት ሳጥናቸው ውስጥ ስለዚህ ያልተለመደ መዳረሻ የማስጠንቀቂያ መልዕክት እንዲያዩ ተደርገዋል። እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ ተጠቃሚዎች መለያዎች ተጠልፏል ብለን የምናምንበት ምክንያት ከአለን የይለፍ ቃላቸውን እንዲቀይሩ አድርገናል።