websites – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.no
  Verklarende woordenlijs...  
Dit is het programma op uw computer dat u gebruikt om websites te bezoeken. Populaire browsers zijn Chrome, Firefox, Internet Explorer, Opera en Safari.
ይሄ የድር ጣቢያዎችን ለመጎብኘት የሚጠቀሙበት በኮምፒውተርዎ ውስጥ የሚገኝ ፕሮግራም ነው። ተወዳጅ አሳሾች Chrome፣ Firefox፣ Internet Explorer፣ Opera እና Safari ያካትታሉ።
  Uw computer en apparate...  
Criminelen kunnen uw apparaat vervolgens gebruiken om andere apparaten te vinden die ze kunnen overnemen. Ze gebruiken vaak massale aantallen computers om websites plat te leggen of hun beveiligingssystemen te hacken.
ወንጀለኛዎች ከዚያ መሣሪያዎን ተጠቅመው ሌሎች ሊቆጣጠሩት የሚችሉት መሣሪያዎችን ያፈላልጋሉ። አብዛኛው ጊዜ ድር ጣቢያዎችን ከመስመር ውጪ ፈንግለው ለማስወጣት ወይም የደህንነት ስርዓቶቻቸውን ጥሰው ለመግባት መዓት ኮምፒውተሮችን ይጠቀማሉ።
  Verklarende woordenlijs...  
Aangezien internet zo ontzettend veel websites en IP-adressen omvat, weet uw browser niet automatisch waar deze zich allemaal precies bevinden. Elk adres moet worden opgezocht, en daar kan het DNS (Domain Name System) bij helpen.
በይነመረቡ በጣም ብዙ ድር ጣቢያዎች እና የአይ ፒ አድራሻዎች ስላሉት አሳሽዎ እያንዳንዱ የት እንደሚገኝ በራስ-ሰር አያውቅም። እያንዳንዱ የት እንደሆነ ፈልጎ ማየት አለበት። እዚህ ላይ ነው ዲ ኤን ኤስ (የጎራ ስም ስርዓት) የሚመጣው። ዲ ኤን ኤስ በመሠረቱ የድሩ ስልክ ማውጫ ነው። «አበበ ቶሎሳ»ን ወደ ስልክ ቁጥር ከመተርጎም ይልቅ ዲ ኤን ኤስ አንድ ዩ አር ኤል (www.google.com) ወደ አይ ፒ አድራሻ ቀይሮት ወደሚፈልጉት ጣቢያ ይወስደዎታል።