websites – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.com.mt
  Privacy en voorwaarden ...  
Als u bijvoorbeeld regelmatig websites en blogs over tuinieren bezoekt waarop onze advertenties worden weergegeven, kunnen we advertenties met betrekking tot deze interesse aan u laten zien wanneer u browst op internet.
ለምሳሌ፣ ማስታወቂያዎቻችንን የሚያሳዩ ስለጓሮ አትክልት ያሉ ድር ጣቢያዎችን እና ጦማሮችን በተደጋጋሚነት የሚጎበኙ ከሆኑ ድሩን ሲያስሱ ከዚህ ዝንባሌ ጋር የሚዛመዱ ማስታወቂያዎችን ማየት ሊጀምሩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  Privacy en voorwaarden ...  
Als u bijvoorbeeld regelmatig websites en blogs over tuinieren bezoekt, kunt u advertenties met betrekking tot tuinieren te zien krijgen terwijl u browst op internet. En als u video's over bakken bekijkt op YouTube, kunt u meer advertenties met betrekking tot bakken te zien krijgen.
ለምሳሌ፣ ስለጓሮ አትክልት ያሉ ድር ጣቢያዎችን እና ጦማሮችን በተደጋጋሚነት የሚጎበኙ ከሆኑ ድሩን ሲያስሱ ከጓሮ አትክልት ጋር የሚዛመዱ ማስታወቂያዎችን ሊያዩ ይችላሉ። እና YouTube ላይ ስለመጋገር ያሉ ቪዲዮዎችን ከተመለከቱ ከመጋገር ጋር የሚዛመዱ ተጨማሪ ማስታወቂያዎችን ሊያዩ ይችላሉ። ተጨማሪ ይወቁ።
  Privacy en voorwaarden ...  
Deze activiteit kan afkomstig zijn uit uw gebruik van Google-producten zoals Chrome-synchronisatie of van uw bezoeken aan sites en apps die samenwerken met Google. Veel websites en apps werken samen met Google om hun content en services te verbeteren.
ይህ እንቅስቃሴ እንደ Chrome ስምረት ካሉ የGoogle ምርቶች አጠቃቀምዎ ወይም ከGoogle ጋር አጋርነት በፈጠሩ ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ላይ ከሚያደርጓቸው ጉብኝቶች ሊመጣ ይችላል። ብዙ የሚፈጥሩ ድር ጣቢያዎች እና መተግበሪያዎች ይዘታቸውን እና አገልግሎታቸውን ለማሻሻል ከGoogle ጋር አጋርነት ይፈጥራሉ። ለምሳሌ ያህል፣ አንድ የድር ጣቢያ የኛን የማስታወቂያ አገልግሎቶች (እንደ AdSense ያሉ) ወይም የትንታኔዎች መሳሪያዎችን (እንደ Google ትንታኔዎች ያሉ) ሊጠቀም ይችላል ወይም (እንደ የYouTube ቪዲዮዎች ያሉትን) በሌሎች ይዘቶች ላይ ሊያካትት ይችላል።. እነዚህ ምርቶች ስለእንቅስቃሴዎ መረጃን ለGoogle የሚያጋሩ ሲሆን በመለያ ቅንብሮችዎ እና ጥቅም ላይ በዋሉት ምርቶች ላይ በመመስረት (ለምሳሌ፣ አንድ አጋር Google ትንታኔዎችን ከማስታወቂያ አገልግሎታችን ጋር በጥምረት ሲጠቀም) ይህ ውሂብ ከግል መረጃዎ ጋር ሊጎዳኝ ይችላል።