woorden – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 1 Result  maps.google.ca
  Ongepaste inhoud melden...  
Enkele van onze producten, zoals Google+, YouTube en Blogger, beschikken over manieren om uw eigen inhoud te maken, te posten en te delen. Er wordt elke minuut meer dan 24 uur aan video geüpload naar YouTube en 270.000 woorden geschreven in Blogger, dus u kunt zich voorstellen dat we niet alle inhoud kunnen controleren.
እንደ Google+፣ YouTube፣ እና ጦማሪ ያሉ በዛ ያሉ ምርቶቻችን የራስዎ ይዘት የሚፈጥሩበት፣ የሚለጥፉበት እና የሚያጋሩበት መንገዶች ይፈጥርልዎታል። YouTube ላይ ከ24 ሰዓታት በላይ በሚሰቀሉ ቪዲዮዎችና ጦማሪ ላይ በደቂቃ 270,000 በሚጻፉት ቃላት ምክንያት ለምን ቅድመ-ግምገማ ማድረግ እንደማንችል መገመት ይችላሉ። ለዚህ ነው አላግባብ መጠቀምና አግባብነት የሌላቸው ይዘቶች ሪፖርት እንዲያደርጉ በሚሊዮኖች በሚቆጠሩ የማህበረሰብ ተጠቃሚዎቻችን የምንመካው። ለተለያዩ ምርቶቻችን ምን አይነት የይዘት አይነቶች እንደማይፈቀዱ በአገልግሎት ውላችንና በመርሐ-ግብር መምሪያዎቻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ። ጣቢያ ላይ መኖር የሌለበት ይዘት ከአገኙ ለእኛ የሚያሳውቁበት መሣሪያዎች ፈጥረናል። አንዳንድ በጣም ተወዳጅ በሆኑ ምርቶቻችን ላይ አግባብነት የሌለው ይዘት ሪፖርት ስለማድረግ አንድ ፈጠን ያለ መመሪያ ይኸውልዎት።