ze – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.google.nl
  Verklarende woordenlijs...  
Internet kan verwarrend zijn en we zijn allemaal wel eens termen tegengekomen die we niet snappen, zoals virussen, of IP-adressen of spyware. We hebben een lijst met veelgebruikte technische termen gemaakt en hebben ze hier zo duidelijk en correct mogelijk uitgelegd.
ድሩ አደናጋሪ ሊሆን ይችላል፣ እና ሁላችንም ትርጉም የማይሰጡ አንዳንድ ቃላቶች አጋጥመውናል። እንደ ቫይረሶች ያሉ። ወይም የአይ ፒ አድራሻዎች። ወይም ስፓይዌር። እንዳንድ የተለመዱ የቴክኒካዊ ቃላት ዝርዝር አዘጋጅተን በተቻለው መጠን ቀላል እና ትክክል በሆነ መልኩ ለማስረዳት ሞክረናል።
  Meer weten... – Goed om...  
Google werkt samen met organisaties en experts van over de hele wereld die mensen willen leren hoe ze internet veilig kunnen gebruiken en zich online correct kunnen gedragen. Lees meer over onze partners en aanvullende bronnen van Google en anderen om u te helpen meer uit internet te halen.
Google በዓለም ዙሪያ ላይ ያሉ ስለሰዎች የድር አጠቃቀም፣ የደህንነታቸው ተጠብቆ መቆየት እና መስመር ላይ ጥሩ ዜጎች መሆን ከሚጨነቁ ድርጅቶች እና ባለሙያዎች ጋር አጋርነት ፈጥሯል። ድሩን በተሻለ ሁኔታ እንዲጠቀሙበት ለማገዝ ስለአጋሮቻችን ይወቁና ተጨማሪ መርጃዎችን ከGoogle ያግኙ።
  Identiteitsdiefstal bes...  
Om ons te helpen misbruik te bestrijden en spam uit uw Postvak IN te houden, gebruikt Gmail e-mailverificatie om te bepalen of een bericht echt afkomstig is van het adres dat ogenschijnlijk de afzender is.
አለአላግባብ መጠቀምን መታገል እና አይፈለጌ መልዕክት ከገቢ መልዕክት ሳጥንዎ ውጪ እንዲሆን ማድረግ ላይ እንዲያግዝ Gmail አንድ መልዕክት ከተላከበት የሚመስለው አድራሻ በትክክል መምጣቱን ለማረጋገጥ የኢሜይል ማረጋገጫን ይጠቀማል። ሁሉም ንቁ የGmail ተጠቃሚዎች – እና ከእነሱ ጋር የሚገናኙ ሰዎች – የግል እና የፋይናንስ መረጃቸው ላይ ሊደርስ ከሚችል አደጋዎች ጥበቃ በራስ-ሰር ይሰጣቸዋል።