ziet – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 6 Results  maps.google.ca
  Veiligheidstools van Go...  
Zelfs van de andere kant van de kamer kunnen ouders en docenten aan de gekleurde ballen duidelijk zien dat SafeSearch nog is vergrendeld. En als u deze niet meer ziet, kan de SafeSearch-vergrendeling eenvoudig en snel worden gecontroleerd en opnieuw worden vergrendeld.
ከክፍሉ ተሻግሮም እንኳ ባለቀለም ኳሶቹ SafeSearch አሁንም መቆለፉን ለወላጆችንና ለአስተማሪዎች ግልጽ የሆነ የሚታይ ምልክት ይሰጧቸዋል። እና ከአልታይዎት ደግሞ SafeSearch ማረጋገጥና መልሶ መቆለፍ ፈጣንና ቀላል ነው።
  Veiligheidstools van Go...  
Als u bang bent dat anderen het strenge filter van SafeSearch aanpassen zonder dat u dit weet, kunt u deze instelling beveiligen met een wachtwoord met de SafeSearch-vergrendeling. Zodra de instelling is vergrendeld, ziet de pagina met zoekresultaten van Google er duidelijk anders uit om aan te geven dat SafeSearch is vergrendeld.
ሌሎች እርስዎ ሳያውቁ የጥብቅ SafeSearch ቅንብርዎን እንዳይቀይሩብዎ ከአሳሰብዎ የSafeSearch መቆለፊያ ተጠቅመው በይለፍ ቃል ለመጠበቅ ይችላሉ። አንዴ ከተቆለፈ የGoogle የፍለጋ ውጤቶች ገጽ SafeSearch መቆለፉን ለማመላከት በተለየ ሁኔታ ይታያል።
  Veiligheidstools van Go...  
SafeSearch is ontworpen om te controleren op sites die seksueel expliciete inhoud bevatten en deze te verwijderen uit uw zoekresultaten. Hoewel geen enkel filter 100 procent nauwkeurig is, helpt SafeSearch u inhoud te vermijden die u liever niet ziet of waarvan u liever niet heeft dat uw kinderen deze tegenkomen.
SafeSearch ግልጽ የሆነ ወሲባዊ ይዘት ያላቸው ጣቢያዎች እንዲገመግምና ከፍለጋ ውጤቶችዎ ለማስወገድ የተቀየሰ ነው። መቶ በመቶ ትክክል የሆነ ማጣሪያ የሌለ ሲሆን፣ SafeSearch እንዳያዩ የሚመርጧቸውን ወይም ልጆችዎ ድንገት እንዲያዩት የማይፈልጉትን ይዘት እንዲያስወግዱ ያግዝዎታል።
  Ongepaste inhoud melden...  
Als u een video op YouTube vindt die volgens u onze Communityrichtlijnen schendt, kunt u de video markeren als ongepast. De video wordt vervolgens ter controle ingediend bij ons team. U kunt met de veiligheidsmodus van YouTube inhoud verbergen die voldoet aan onze Communityrichtlijnen, maar die u liever niet ziet.
የማህበረሰብ መመሪያዎቻችን ይተላለፋል ብለው ያሰቡት ቪዲዮ YouTube ላይ ከአገኙ አግባብነት የለውም ብለው መጠቆም ይችላሉ፣ ከእዚያም ለግምገማ ወደ ቡድናችን ይቀርባል። የYouTube ደህንነት ሁናቴ ተጠቅመው የማህበረሰባችን መመሪያዎች የሚያከብር ግን እርስዎ ለማየት የማይመርጡትን ይዘት መከልከል ይችላሉ።
  Uw Gmail-instellingen c...  
Klik op de link 'details' helemaal onder aan de pagina om de meest recente IP-adressen te bekijken waarmee uw e-mail is geopend, en de bijbehorende locaties. Als u verdachte accountactiviteit ziet, moet u onmiddellijk uw wachtwoord veranderen en uitloggen bij uw account.
ያልተለመደ ወይም አጠራጣሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር መለያዎን በመደበኝነት ይከታተሉ። መልዕክትዎ የተደረሰበት በጣም ቅርብ ጊዜዎቹን አይ ፒ አድራሻዎችንና ተጓዳኝ አካባቢዎቻቸውን ለማግኘት በገጹ ስረኛው ክፍል ላይ ያለውን የ«ዝርዝሮች» አገናኙን ጠቅ ያድርጉ። አጠራጣሪ የመለያ እንቅስቃሴ ከተመለከቱ ወዲያውኑ የይለፍ ቃልዎን ይቀይሩና ዘግተው ከመለያዎ ይውጡ። ስለአጠራጣሪ የመለያ እንቅስቃሴ ተጨማሪ መረጃ ያግኙ።
  Verklarende woordenlijs...  
Elk webadres (zoals 'www.google.com') heeft een eigen adres dat in cijfers wordt uitgedrukt, het IP-adres. Een IP-adres ziet er ongeveer zo uit: 74.125.19.147. Een IP-adres is een serie getallen die specificeert waar een bepaalde computer of een mobiel apparaat zich op internet bevindt.
እያንዳንዱ የድር አድራሻ (ለምሳሌ፣ «www.google.com») የራሱ አይ ፒ አድራሻ የሚባል ቁጥር ያለው አድራአ አለው። አንድ የአይ ፒ አድራሻ እንደዚህ ያለ ነገር ይመስላል፦ 74.125.19.147። አንድ የአይ ፒ አድራሻ አንድ የተወሰነ ኮምፒውተር ወይም ተንቀሳቃሽ ስልክ በበይነመረጉ ላይ የት እንደሚገኝ የሚገልጹ ተከታታይ ቁጥሮች ነው። ልክ እንደ የእናቶች ስልክ ቁጥር አይነት ነገር ነው፤ ልክ አንድ ጥሪ ለእናትዎ እንዲደርስ ስልክ ቁጥሩ ኦፐሬተሩ ወደ የትኛው ቤት ማዞር እንዳለበት እንደሚነግረው ሁሉ የአይ ፒ አድራሻ ኮምፒውተርዎ እንዴት በበይነመረቡ ላይ ካለ ሌላ ኮምፒውተር ጋር መገናኘት እንደሚችል ይነግረዋል።