zoals – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 4 Results  www.google.ie
  Veilige netwerken gebru...  
Het is altijd een goed idee extra voorzichtig te zijn wanneer u online gaat via een netwerk dat u niet kent of vertrouwt, zoals de gratis wifi-verbinding in een café. De serviceprovider kan al het verkeer op het netwerk in de gaten houden, waaronder uw persoonlijke gegevens.
የማያውቁት ወይም የማያምኑት አውታረ መረብ – ለምሳሌ በአካባቢዎ ካፌ ላይ እንዳለው ነጻ Wi-Fi –ተጠቅመው መስመር ላይ ሲሄዱ ተጨማሪ ጥንቃቄ ማድረግ ጥሩ ነው። የአገልግሎት አቅራቢው በአውታረ መረቡ ላይ ያለ ትራፊክ ሁሉ መከታተል ይችላል፣ ይህም የግል መረጃዎን ሊያካትት ይችላል።
  Inloggen en uitloggen –...  
Maar als u een openbare computer gebruikt, zoals in een internetcafé of bibliotheek, kunt u nog steeds zijn ingelogd bij services die u heeft gebruikt, zelfs nadat u de browser heeft gesloten. Wanneer u een openbare computer gebruikt, is het dus belangrijk dat u uitlogt door op uw accountfoto of e-mailadres in de rechterbovenhoek te klikken en Afmelden te selecteren.
ነገር ግን እንደ ሳይበርካፌ ወይም ቤተ-መጽሐፍት ውስጥ ያሉ ይፋዊ ኮምፒውተሮችን ሲጠቀሙ አሳሹን ከዘጉት በኋላም እንኳ አሁንም ሲጠቀሟቸው በነበሩ ማናቸውም አገልግሎቶች ውስጥ እንደገቡ ሊቆዩ እንደሚችሉ ያስታውሱ። እናም ይፋዊ ኮምፒውተር ሲጠቀሙ የላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ባለው የመለያ ፎቶዎን ወይም የኢሜይል አድራሻዎን ጠቅ በማድረግና ውጣን በመምረጥ መውጣትዎን ያረጋግጡ።
  Hoe u veilig en met ver...  
Er zijn veel verschillende soorten cybercriminaliteit. Een crimineel zou kunnen proberen toegang te krijgen tot uw gegevens, zoals uw e-mailwachtwoord, bankgegevens of burgerservicenummer. Ze kunnen dit doen door malware op uw computer te installeren, uw account te hacken of u te misleiden zodat u hen de informatie geeft.
ብዙ የተለያዩ የሳይበር ወንጀል አይነቶች አሉ። አንድ ወንጀለኛ እንደ የኢሜይል ይለፍ ቃልዎ፣ የባንክ ዝርዝሮችዎ ወይም የማህበራዊ ዋስትና ቁጥርዎ ያሉ መረጃዎችዎን ለመድረስ ሊሞክር ይችላል። በኮምፒውተርዎ ላይ ተንኮል አዘል ዌር በመጫን፣ ወደ መለያዎ ሰብረው በመግባት ወይም መረጃዎትን እንዲሰጧቸው በማታለል ይህንን ለማድረግ ሊሞክሩ ይችላሉ። ከዚያ ከእርስዎ ሊሰርቁ፣ እርስዎን ሊመስሉ ወይም እንዲያውም ዝርዝሮችዎን ለከፍተኛ ተጫራች ሊሸጡት ይችላሉ።
  Veilige netwerken gebru...  
Wanneer u verbinding maakt via een openbaar wifi-netwerk zonder deze te coderen, kan iedereen in de omgeving de informatie volgen die wordt uitgewisseld tussen uw computer en de wifi-hotspot. Voer dus geen belangrijke persoonlijke activiteiten zoals internetbankeren of online winkelen uit via openbare netwerken.
በይፋዊ የWi-Fi አውታረ መረብ በኩል ሲገናኙ ግንኙነትዎ ካልተመሰጠረ በአካባቢው ውስጥ ያለ ማንኛውም ሰው በኮምፒውተርዎ እና በWi-Fi መገናኛ ነጥቡ መካከል የሚተላለፈውን መረጃ ሊከታተል ይችላል። እንደ የባንክ ስራ ወይም ግዢ ያሉ አስፈላጊ እንቅስቃሴዎችን በይፋዊ አውታረ መረቦች ላይ ከማድረግ ይቆጠቡ።