zoeken – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 5 Results  www.google.li
  Meer informatie – Meer ...  
Ontdek alle functies en trucs van Google Zoeken. Bekijk informatie over de nieuwste zoekfuncties van Google en leer tips voor beginners en gevorderden.
በGoogle ፍለጋ ለመካን ሁሉንም ባህሪያትን እና ዘዴዎችን ይረዱ። በአዲሱ የGoogle ፍለጋ ባህሪዎች ላይ መረጃ ያግኙና ከመሠረታዊ እስከ የላቁ ጠቃሚ ምክሮችን ይረዱ።
  Goed om te weten – Google  
Wat is een browser eigenlijk? Ontdek hoe u online kunt chatten, effectief kunt zoeken en nog veel meer.
ለነገሩ አሳሽ ምንድነው? እንዴት መስመር ላይ እንደሚወያዩ፣ ውጤታማ በሆነ መልኩ እንደሚፈልጉ እና ተጨማሪ ነገሮችን ማድረግ እንደሚችሉ ይረዱ።
  Uw computer en apparate...  
Net zoals Google op internet zoekt naar sites die de beste antwoorden op uw vragen hebben, zoeken we ook naar sites die schadelijk voor gebruikers kunnen zijn of waarop malware is geïnstalleerd. We identiceren en markeren elke dag meer dan 10.000 van deze onveilige sites en geven waarschuwingen weer bij wel 14 miljoen zoekresultaten van Google en 300.000 downloads.
ልክ Google ለጥያቄዎችዎ ምርጥ መልሶች ያላቸው ጣቢያዎችን ለመፈለግ ድሩን እንደሚፈልግ ሁሉ እኛም ለተጠቃሚዎች የሚጎዱ ወይም በላያቸው ላይ ተንኮል አዘል ዌር ያላቸው የሚመስሉ ጣቢያዎችንም እንፈልጋለን። በየቀኑ ከ10,000 በላይ የእነዚያ አደገኛ ጣቢያዎችን እንለይና እንጠቁማለን፣ እናም እስከ 14 ሚሊዮን በሚደርሱ የGoogle ፍለጋ ውጤቶች እና 300,000 በሚደርሱ ውርዶች ላይ ማስጠንቀቂያዎችን እናሳያለን፣ በዚህም ከአንድ የተወሰነ ድር ጣቢያ ወይም አገናኝ በስተጀርባ የሆነ አንድ አጠራጣሪ ነገር እንዳለ ለተጠቃሚዎቻችን እናሳውቃለን።
  Meer weten... – Goed om...  
U kunt in dit gedeelte ook tips en advies vinden over hoe u dingen op internet kunt doen, van chatten tot bladwijzers instellen en van het bijwerken van uw browser tot effectiever zoeken op internet, en uitleg van enkele concepten waarmee u misschien nog niet bekend bent, zoals open source en cloudcomputing.
ድርዎን እያወቁት ሲሄዱ ብዙ ቴክኒካዊ ቃላት ሊያጋጥምዎ ይችላል። የተወሰኑ የተለመዱ ቃላትን ሰብስበትን በተቻለን መጠን ለመረዳት ቀላል በሆነ መንገድ ለማስረዳት ጥረናል። እንዴት ነገሮች በድር ላይ መፈጸም – መስመር ላይ ከመወያየት ጀምሮ እስከ ዕልባቶችን ከማዘጋጀት፣ አሳሽዎን ከማዘመን ጀምሮ እስከ ድሩ ላይ ውጤታማ በሆነ መንገድ መፈለግ፣ እንዲሁም እንደ ክፍት ምንጭ ወይም የደመና ማስላት ያሉ ላያውቋቸው የሚችሏቸው የአንዳንድ ጽንሰ-ሐሳቦች ማብራሪያ –እንደሚችሉ ጠቅሚ ምክሮችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ።
  Uw computer en apparate...  
Een van de manieren waarop criminelen toegang kunnen krijgen tot computers, is zoeken naar beveiligingsproblemen in oude versies van software die op apparaten wordt uitgevoerd. Ze weten dat mensen hun computersoftware en programma's niet altijd bijwerken naar de nieuwste versie, terwijl die nieuwste versie de beste bescherming biedt.
ወንጀለኛዎች የኮምፒውተርዎን መዳረሻ የሚያገኙበት አንድ መንገድ በመሣሪያዎ ላይ እያሄደ ባለ የቆዩ የሶፍትዌር ስሪቶች ውስጥ የሚታወቁ የደህንነት ችግሮችን በመፈለግ ነው። ብዙ ሰዎች ሁልጊዜ ምርጥ የደህንነት ጥበቃዎች ወዳላቸው የቅርብ ጊዜው የኮምፒውተር ሶፍትዌር እና ፕሮግራሞች ስሪት እንደማያዘምኑ ያውቃሉ። Googleም ይሄን ያውቃል፣ ለዚህ ነው የChrome አሳሹ በጀመሩት ቁጥር ወደ የቅርብ ጊዜው ስሪት በራስ-እንዲያዘምን የሰራነው፣ በዚህም ያለተጨማሪ ስራ የቅርብ ጊዜ የደህንነት ጥበቃ ያገኛሉ።