sign – Traduction en Amharique – Dictionnaire Keybot

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch English Spacer Help
Langues sources Langues cibles
Keybot 8 Résultats  mail.google.com
  Signing in and signing ...  
Signing into your Google Account is simple – just click on the Sign in button in the top right corner of any Google service to check your Gmail, upload a video to YouTube or just to get more relevant search results.
ወደ Google መለያዎ መግባት ቀላል ነው – የእርስዎን Gmail ለማየት፣ አንድ ቪዲዮ ወደ YouTube ለመስቀል ወይም ይበልጥ ተገቢ የፍለጋ ውጤቶችን ለማግኘት በቀላሉ በማንኛውም የGoogle አገልግሎት የላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ያለውን የግባ አዝራር ጠቅ ያድርጉ።
  Signing in and signing ...  
If you use public computers often, use 2-step verification to help keep your account safe, and be extra careful to sign out of your accounts and shut down your browser when you have finished using the web.
ይፋዊ ኮምፒውተሮችን በብዛት የሚጠቀሙ ከሆኑ የመለያዎ ደህንነት እንዲጠበቅ ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫን ይጠቀሙ፣ እና ድሩን አስሰው ሲጨርሱ ከመለያዎችዎ ለመውጣት እና አሳሹን ለመዝጋት ተጨማሪ ጥንቃቄ ይውሰዱ።
  Signing in and signing ...  
But when using public computers like in a cybercafe or library, remember that you may still be signed into any services you’ve been using even after you close the browser. So when using a public computer, be sure to sign out by clicking on your account photo or email address in the top right corner and selecting Sign out.
ነገር ግን እንደ ሳይበርካፌ ወይም ቤተ-መጽሐፍት ውስጥ ያሉ ይፋዊ ኮምፒውተሮችን ሲጠቀሙ አሳሹን ከዘጉት በኋላም እንኳ አሁንም ሲጠቀሟቸው በነበሩ ማናቸውም አገልግሎቶች ውስጥ እንደገቡ ሊቆዩ እንደሚችሉ ያስታውሱ። እናም ይፋዊ ኮምፒውተር ሲጠቀሙ የላይኛው ቀኝ ጥግ ላይ ባለው የመለያ ፎቶዎን ወይም የኢሜይል አድራሻዎን ጠቅ በማድረግና ውጣን በመምረጥ መውጣትዎን ያረጋግጡ።

  Know your Google securi...  
Account Activity makes it simple for you to review how you’re using Google services while signed in, and make sure only you have been using your account. If you sign up, you’ll get access to a monthly report where you can see things like how much email has been sent and received from your account, the countries from which your account has been accessed, and what the top Google searches from your account have been.
የመለያ እንቅስቃሴ ገብተው ሳለ የGoogle አገልግሎቶች እንዴት እንደሚጠቀሙ እንዲገመግሙ እና እርስዎ ብቻ መለያዎትን ሲጠቀሙ እንደነበሩ እንዲያረጋግጡ ቀላል ያደርግልዎለታል። ከተመዘገቡ እንደ በመለያዎ ውስጥ ስንት ኢሜይል እንደተላከ እና እንደተቀበሉ፣ መለያዎ የተደረሰባቸው አገራት፣ እና በመለያዎ ውስጥ የነበሩ ከፍተኛዎቹ የGoogle ፍለጋዎች ያሉ ነገሮች ሊያዩ የሚችሉበት የወርሃዊ ሪፖርት መዳረሻ ያገኛሉ።
  Know your Google securi...  
Once you’ve created a password for your Google Account, we encourage you to add an extra layer of security by enabling 2-step verification. 2-step verification requires you to have access to your phone, as well as your username and password, when you sign in.
አንዴ ለGoogle መለያዎ የይለፍ ቃል ከፈጠሩ በኋላ ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫን በማንቃት ተጨማሪ የደህንነት ንብርብር እንዲያክሉ እናበረታታዎታለን። ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ሲገቡ የስልክዎ መዳረሻ እና እንዲሁም የተጠቃሚ ስምዎን እና የይለፍ ቃልዎን እንዲይዙ ይፈልጋል። ይሄም ማለት አንድ ሰው የይለፍ ቃልዎን ከሰረቀው ወይም ከገመተው አሁንም ቢሆን አጥቂው ወደ መለያዎ መግባት አይችልም ምክንያቱም ስልክዎ ስለሌላቸው። አሁን በሚያውቁት ነገር (የይለፍ ቃልዎ) እና በያዙት ነገር (ስልክዎ) እራስዎን መጠበቅ ይችላሉ።
  Sharing controls and pr...  
Before someone can view your location, you must either send the person a location request by adding them as a friend or accept their location request and choose to share back your location. You can sign out of and turn off Google Latitude to stop sharing your location with friends at any time from the privacy menu.
Latitude፦ Google Latitude ምን ያህል ብዙ ወይም ትንሽ የአካባቢ መረጃ ለማንኛውም የመረጡት ሰው ማጋራት እንደሚፈልጉ ቁጥጥር ይሰጥዎታል። አንድ ሰው አካባቢዎን ማየት ከመቻሉ በፊት ሰውዬው እንደ ጓደኛ አክለው የአካባቢ ጥያቄ መላክ ወይም የእነሱ የአካባቢ ጥያቄ ተቀብለው አካባቢዎን መልሰው ማጋራት አለብዎ። አካባቢዎን ለጓደኞችዎ ማጋራት ለማቆም በግላዊነት ምናሌው በኩል በማንኛውም ጊዜ መውጣትና Google Latitudeን ማጥፋት ይችላሉ። Latitude ላይ እንዴት የግላዊነት ቅንብሮችዎ ማዋቀር እንደሚችሉ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህንን አጭር ቪዲዮ ይመልከቱ።