visa waiver – Amharic Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 17 Results  www.eipb.rs
  niv  
Ethiopia is a not a participating member of the U.S. Visa Waiver program. Citizen of Ethiopia will need to apply for a Nonimmigrant Visa in order to travel to the United States.
ኢትዮጵያ በአሜሪካ ከቪዛ ነጻ መርኃግብር ተሳታፊ ሀገር አይደለም። የ ኢትዮጵያ ዜጎች ወደ አሜሪካ ለመጓዝ ስደተኛ ላልሆኑ ቪዛ ማመልከት ያስፈልጋቸዋል ።
  niv  
Some travelers who are citizens of a Visa Waiver Program partner country may still be unable to travel to the United States under this program. If you have traveled to Iran, Iraq, Libya, Sudan, Syria, Somalia, or Yemen after March 2011, you are not eligible to travel under the Visa Waiver Program.
አንዳንድ መንገደኞች ያለ ቪዛ ለመጓዝ የሚችሉ አገር ዜጎች ሆነው እያሉ ለሲህ መስፈርት ግን ብቁ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ከማርች 2011 በኋላ ወደ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሊቢያ፣ ሱዳን፣ ሲሪያ፣ ሶማልያ ወይም የመን ሄደው ከሆነ ያለቪዛ ለመጓዝ ብቁ አይደሉም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የ ኢራን ኢራቅ ሱዳን ወይም ሶርያ ጥምር ዜግነት ያለዎ እንደሆነ በዚህ መርሀ ግብር ስር መታቀፍ አይችሉም፡፡ እንዲዚህ አይነት ተጓዦች ከአላስፈላጊ የመጨረሻ ሰዓት ሩጫ ለመዳን የስደተኛ ያልሆነ ቪዛ ከጉዞዋቸው ቀን ቀደም ብለው ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡

  faqs  
In general, a citizen of a foreign country who seeks to enter the United States must first obtain a U.S. visa. Certain international travelers may be eligible to enter the United States without a visa if they meet the requirements for the U.S. Visa Waiver program.
የአሜሪካ ዜጎች እና ህጋዊ ቋሚ ነዋሪዎች አሜሪካ ለመግባት ቪዛ ማግኘት አያስፈልጋቸውም። ባጠቃላይ ፣ ወደ አሜሪካ መግባት የሚፈልግ የውጭ ሀገር ዜጋ በመጀመሪያ ቪዛ ማግኘት አለበት። የተወሰኑ አለም አቀፍ ተጓዞች የአሜሪካ ከቪዛ ነጻ መርሃግብር መስፈርቶችን የሚያሟሉ ከሆነ ያለ ቪዛ ወደ አሜሪካ ለመግባት ብቁ ሊሆኑ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ፣ እባክዎን የውጭ ጉዳይን ድህረገጽ http://www.travel.state.gov ይጎብኙ።
  niv  
Some travelers who are citizens of a Visa Waiver Program partner country may still be unable to travel to the United States under this program. If you have traveled to Iran, Iraq, Libya, Sudan, Syria, Somalia, or Yemen after March 2011, you are not eligible to travel under the Visa Waiver Program.
አንዳንድ መንገደኞች ያለ ቪዛ ለመጓዝ የሚችሉ አገር ዜጎች ሆነው እያሉ ለሲህ መስፈርት ግን ብቁ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ከማርች 2011 በኋላ ወደ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሊቢያ፣ ሱዳን፣ ሲሪያ፣ ሶማልያ ወይም የመን ሄደው ከሆነ ያለቪዛ ለመጓዝ ብቁ አይደሉም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የ ኢራን ኢራቅ ሱዳን ወይም ሶርያ ጥምር ዜግነት ያለዎ እንደሆነ በዚህ መርሀ ግብር ስር መታቀፍ አይችሉም፡፡ እንዲዚህ አይነት ተጓዦች ከአላስፈላጊ የመጨረሻ ሰዓት ሩጫ ለመዳን የስደተኛ ያልሆነ ቪዛ ከጉዞዋቸው ቀን ቀደም ብለው ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
  faqs  
To determine if you qualify for the Visa Waiver Program, please visit https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html. You may also visit the Electronic System for Travel Authorization (ESTA) website at https://esta.cbp.dhs.gov/esta.
ያለ ቪዛ ለመጓዝ ብቁ መሆንዎን ለማወቅ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html ን ይጎብኙ፡በተጨማሪም ኤሌክትሮኒክ ሲስተም የጉዞ ፈቃድ ደረገፅን በ https://esta.cbp.dhs.gov/esta ሊጎበኙ ይችላሉ፡፡
  niv  
However, if traveling from Ethiopia but are a citizen of a country that does participate in the U.S. Visa Waiver Program, please refer to the U.S Visa Waiver Program at https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html to determine if you are a citizen of a participating country.
ነገር ግን፣ ከ ኢትዮጵያ እየተጓዙ ከሆነ ግን በአሜሪካ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ተሳታፊ የሆነ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ፣ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ለመጠቃለል ብቁ መሆናቸውን ለማወቅ እዚህ ይመልከቱ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html ።
  niv  
In general, a citizen of a foreign country who seeks to enter the United States must first obtain a U.S. visa, which is placed into the traveler's passport. Certain international travelers may be eligible to enter the United States without a visa if they meet the requirements for the U.S. Visa Waiver Program (VWP).
በአጠቃለይ አንድ የወጭ ሀገር ዜጋ ወደ አሜሪካ መግባት ሲፈልግ የአሜሪካ ቪዛ መጀመሪያ ማግኘት አለበት፤ ቪዛውም በተጓዡ ፓስፖርት ውስጥ የሚቀመጥ ነው። የተወሰኑ አለም አቀፍ ተጓዦች የአሜሪካን ከቪዛ ነጻ መርኃግብር መስፈርቶችን እስካሟሉ ድረስ ያለ ቪዛ ወደ አሜሪካ ለመግባት ብቁ ናቸው። የአሜሪካ ከቪዛ ነፃ መርሀ ግብር፡ የሚያገለግል የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት ያላቸውን መነገደኞቸ ያለቪዛ ለ90 ቀን ያህል ወደ አሜሪካ ለስራ ወይም ለእረፍት እንዲገቡ ያስችላል፡፡ ከቪዛ ነፃ መርሀኃግብር መስፈርቶችን ለማግኘት እባክዎ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html ይጎብኙ፡፡ ከንግድ ስራ ወይም ከመዝናናት ውጭ ወደ አሜሪካ የሚሄድ ማንኛውም ተጓዥ ቪዛ ያስፈልገዋል።
  niv  
Travelers that qualify for the United States Visa Waiver program must obtain authorization to enter the United States using the Electronic System for Travel Authorization (ESTA) at https://esta.cbp.dhs.gov/esta.
የአሜሪካ ከቪዛ ነጻ መርኃግብር መስፈቶችን የሚያሟሉ ተጓዦች ወደ አሜሪካ ለመግባት የኤሌክትሮኒክ ስርዓት የጉዞ ፈቃድ (ESTA) በ https://esta.cbp.dhs.gov/esta በመጠቀም ፈቃድ ማግኘት አለባቸው ። ቀደም ብሎ ያቀረቡት ESTA ማመልከቻቸው ተቀባይነት ያለገኙ ተጓዦች አሁንም ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የሚፈልጉ ከሆነ በዚህ ድህረገጽ የሚገኘውን ስደተኛ ላልሆኑ የቪዛ ማመልከቻ ማሙላት ይኖርባቸዋል።
  niv  
However, if traveling from Ethiopia but are a citizen of a country that does participate in the U.S. Visa Waiver Program, please refer to the U.S Visa Waiver Program at https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html to determine if you are a citizen of a participating country.
ነገር ግን፣ ከ ኢትዮጵያ እየተጓዙ ከሆነ ግን በአሜሪካ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ተሳታፊ የሆነ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ፣ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ለመጠቃለል ብቁ መሆናቸውን ለማወቅ እዚህ ይመልከቱ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html ።
  faqs  
To determine if you qualify for the Visa Waiver Program, please visit https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html. You may also visit the Electronic System for Travel Authorization (ESTA) website at https://esta.cbp.dhs.gov/esta.
ያለ ቪዛ ለመጓዝ ብቁ መሆንዎን ለማወቅ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html ን ይጎብኙ፡በተጨማሪም ኤሌክትሮኒክ ሲስተም የጉዞ ፈቃድ ደረገፅን በ https://esta.cbp.dhs.gov/esta ሊጎበኙ ይችላሉ፡፡
  niv  
More information about restrictions to travel under the Visa Waiver Program, including the requirement for an electronic passport, is available at https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html.
በቪዛ ነፃ መርኃ ግብር ለመጓዝ ብቁ ስለማያደርጉ ሁኔታዎች እንዲሁም ስለ የኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት መስፈርቶች ተጨማሪ መረጃ በሚከተለው ድህረገፅ ማግኘት ይቻላል፡ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html.

  contact_us  
Determine eligibility to travel without a visa on the Visa Waiver Program (ESTA).
ቪዛ የሚያስፈልግዎ መሆኑን ወይም ያለ ቪዛ የመጓዝ መብት(ESTA) እንደሚችሉ መወሰን
  faqs  
How do I know if I qualify for the Visa Waiver Program?
ለቪዛ ነፃ መርኃ ግብር ብቁ መሆኔን እንዴት አውቃለሁ?