ጀምሮ – -Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 3 Results  www.eipb.rs
  announcements  
ከመጋቢት 23, 2007 ጀምሮ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለሁሉም የነዋሪነት እና የኬ ቪዛ አመልካቾች የሂደት ለውጥ ያደርጋል። በዚህም ለውጥ ምክኒያት ሁሉም የነዋሪነት እና የኬ ቪዛ አመልካቾች ከቀጠሮ ቀናቸው በፊት ቀጠሮዎቻቸውን በ usvisa-info.com ማስመዝገብ ወይም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
Effective 01 April 2015, the US Embassy will be implementing new processes for all immigrant visa (IV) and K visa applicants. The changes will make it mandatory for these applicants to register and/or schedule their appointments online prior to their visa interviews at - usvisa-info.com.
  faqs  
ከኖቨምበር 29, 2016 ጀምሮ፣ የቻይና ሪፐብሊክ ህዝቦች ፓስፖርቶች የ 10-አመት B1፣ B2 ወይም B1/B2 ቪዛዎች የያዙ የቻይና ዜጎች ወደ አሜሪካ ከመጓዛቸው በፊት በእነርሱ ማመልከቻ በኤሌክትሮኒክ ቪዛ ማዘመኛ ስርዓት (EVUS) አማካኝነት የእነርሱን ግለ ታሪክ እና ሌላ መረጃ እንዲያድሱ ይጠበቅባቸዋል። ይህ ማደስ ወይም ማዘመን በየሁለት አመቱ መደረግ አለበት፣ ወይም አዲስ ፓስፖርት ወይም B1፣ B2፣ ወይም B1/B2 ቪዛ እንዳገኙ፣ የትኛውም ቀድሞ ብሎ የተከሰተው።
As of November 29, 2016, Chinese citizens with 10-year B1, B2 or B1/B2 visas in Peoples’ Republic of China passports are required to update their biographical and other information from their visa application through the Electronic Visa Update System (EVUS) before travelling to the United States. This update must be done every two years, or upon getting a new passport or B1, B2, or B1/B2 visa, whichever occurs first.
  fee  
ከ 1 አመት በኋላ አያገለግሉም — የቪዛ ማመልከቻ ክፍያዎች ከተገዙበት ቀን ጀምሮ ለ365 ቀናት ያገለግላሉ። የክፍያው አገልግሎት ጊዜ ያበቃል እናም ክፍያውን ለቪዛ ማመልከቻ የመጠቀም መብተዎን ያጣሉ።
Expires after 1 year—Visa application fees are valid for use for 365 days from date of purchase. The fee will expire and you will forfeit your right to use the fee for a Visa application.