ግን – Übersetzung – Keybot-Wörterbuch

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Français English Spacer Help
Ausgangssprachen Zielsprachen
Keybot 16 Ergebnisse  www.eipb.rs
  iv_faqs  
ለስደተኛ ቪዛ ለማመልከት የሚያስችል ማመልከቻ በእኔ ስም ገብቷል፤ ነገር ግን ማመልከቻው አሁንም በአሜሪካ የዜግነትና የስደተኛ አገልግሎቶች (USCIS) ይገኛል፤ ማመልከቻው ያለበትን ተጨባጭ ሁኔታ እንዴት ማጣራት እችላለሁ?
A petition was filed on my behalf to be able to apply for an immigrant visa but is still pending with the USCIS, how can I check the status on the pending petition?
  iv_faqs  
የቋሚ ነዋሪነት መታወቂያ (ግሪን ካርድ) አለኝ፣ ነገር ግን ከአሜሪካ ውጪ ከአንድ ዓመት በላይ ቆይቻለሁ፡፡ ወደ አሜሪካ ተመልሼ ለመግባት ፈቃድ እንዴት ማግኘት እችላሁ?
I have a Green Card, but I have been outside of the United States for over a year. How do I receive permission to re-enter the United States?
  iv_faqs  
አይ፤ ህጋዊነትዎን አላጡም፡፡ ነገር ግን ወደ አሜሪካ ተመልሰው ለመግባት እንዲችሉ ቦርዲንግ ፎይል ለማግኘት ማመልከት ይኖርቦታል፡፡
No. You are not out of status. However, you must apply for a boarding foil for entry to the United States.
  lpr_help  
ተመላሽ አሜርካዎ ቋሚ የመኖሪያ ካርዱን ያጣ ነገር ግን ከአንድ አመት በታች ከአሜርካ ሀገር ውጪ የቆየ LPR የቦርዲንግ ፎይል ቃለመጠይቅ እንዲሰጠው ሊጠይቅ ይችላል፡፡
A returning U.S. LPR who has been outside of the United States for less than one year and whose permanent resident card has been lost, must request a boarding foil interview.
  faqs  
ፓስፖርቴ የአገልግሎት ጊዜው አልፎበታል ነገር ግን የአሜሪካ ቪዛዬ ይሰራል። ምን ማድረግ አለብኝ?
My passport has expired but my U.S. Visa is still active. What do I need to do?
  faqs  
አንድ ጊዜ ቀጠሮ አስይዘው የሆነ እንደሆነ፣ መረጃዎትን ለማስተካከል የሚፈልጉ እንደሆነ ቀጠሮውን መሰረዝ ይገባዎታል፡፡ ቀጠሮ ያልተያዘልዎ አንደሆነ ግን ወደ አካውንትዎ በመግባት ከአመልቹ ስም በስተቀኝ ትይዩ ያለውን የመሳሪያ ምልክትን በመምረጥ “አርትዕ” የሚለውን ይምረጡ፡፡
If you already have an appointment scheduled, you must cancel your appointment to edit your information. If you do not have an appointment scheduled, you must sign-in to your account, click on the gear icon dropdown to the far right of the applicant name and select "Edit".
  niv  
ነገር ግን፣ ከ ኢትዮጵያ እየተጓዙ ከሆነ ግን በአሜሪካ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ተሳታፊ የሆነ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ፣ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ለመጠቃለል ብቁ መሆናቸውን ለማወቅ እዚህ ይመልከቱ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html ።
However, if traveling from Ethiopia but are a citizen of a country that does participate in the U.S. Visa Waiver Program, please refer to the U.S Visa Waiver Program at https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html to determine if you are a citizen of a participating country.
  niv  
ነገር ግን፣ ከ ኢትዮጵያ እየተጓዙ ከሆነ ግን በአሜሪካ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ተሳታፊ የሆነ ሀገር ዜጋ ከሆኑ ፣ ከቪዛ ነፃ መርኃግብር ለመጠቃለል ብቁ መሆናቸውን ለማወቅ እዚህ ይመልከቱ https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html ።
However, if traveling from Ethiopia but are a citizen of a country that does participate in the U.S. Visa Waiver Program, please refer to the U.S Visa Waiver Program at https://travel.state.gov/content/travel/en/us-visas/tourism-visit/visa-waiver-program.html to determine if you are a citizen of a participating country.
  contact_us  
ክፍያን የሚመለከቱ ጥያቄዎችን በተቻለ መጠን ለማፋጠን ይሞከራል ነገር ግን ተጨማሪ የቪዛ ማመልከቻ ክፍያዎቸ ተመላሽ አይሆኑም። ከዴቢት/ ክሬዲት ካርድ ውጪ ለሆነው ክፍያ መንገድ የቪዛ ማመልከቻ ክፍያ ወዲያው ትክክለኛ ይሆናል ማለት አይደለም። የቪዛ ማመልከቻ ክፍያን በተመለከተ ለተጨማሪ መረጃአባክዎ የቪዛ ክፍያዎች የሚለውን ገጽ ያንብቡ።
Payment-related requests will be expedited as much as possible, but additional visa application fee payments will not be refunded. For all payment methods other than debit/credit card, the visa application fee payment is not immediately valid. For additional information on visa application fee payments please see Visa Fees.
  faqs  
ከዚህ በፊት ቪዛ የነበራቸው ሰዎች ለማሳደስ ፈልገው እንደሆነ ወይም ሌላ ከእድሜ ጋር የተያያዘ መስፈርትን የሚያሟሉ እንደሆነ ያለ ቃለመጠይቅ ሊስተናገዱ ይችላሉ፡፡ ለዚህ መስፈርት ብቁነት የሚወሰነው ቀጠሮ በማስያዝ ሂደት ወቅት ለሚጠየቁ ጥያቄዎች በሚሰጡት መልሶች መሰረት ይሆናል፡፡ ነገር ግን የቆንጽላው ቢሮ ለማንኛውን ቪዛ አመልካች ለቃለ መጠይቅ እንዲቀርብ የመጠየቅ መብቱ እንደተጠበቀ ይሆናል፡፡
Those who are renewing a previous U.S. visa, or who meet certain other age-related criteria, may qualify for a waiver of the visa interview. Eligibility is determined based on the answers provided to questions during the appointment scheduling process. However, consular officers reserve the right to require an interview for any visa applicant.
  niv  
አንዳንድ መንገደኞች ያለ ቪዛ ለመጓዝ የሚችሉ አገር ዜጎች ሆነው እያሉ ለሲህ መስፈርት ግን ብቁ ላይሆኑ ይችላሉ፡፡ ከማርች 2011 በኋላ ወደ ኢራን፣ ኢራቅ፣ ሊቢያ፣ ሱዳን፣ ሲሪያ፣ ሶማልያ ወይም የመን ሄደው ከሆነ ያለቪዛ ለመጓዝ ብቁ አይደሉም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የ ኢራን ኢራቅ ሱዳን ወይም ሶርያ ጥምር ዜግነት ያለዎ እንደሆነ በዚህ መርሀ ግብር ስር መታቀፍ አይችሉም፡፡ እንዲዚህ አይነት ተጓዦች ከአላስፈላጊ የመጨረሻ ሰዓት ሩጫ ለመዳን የስደተኛ ያልሆነ ቪዛ ከጉዞዋቸው ቀን ቀደም ብለው ማመልከት ይኖርባቸዋል፡፡
Some travelers who are citizens of a Visa Waiver Program partner country may still be unable to travel to the United States under this program. If you have traveled to Iran, Iraq, Libya, Sudan, Syria, Somalia, or Yemen after March 2011, you are not eligible to travel under the Visa Waiver Program. Similarly, if you are a dual national of Iran, Iraq, Sudan, or Syria, you are also not eligible to travel under the Visa Waiver Program. These travelers should apply for a nonimmigrant visa well in advance of the desired travel date to avoid any unnecessary delays.
  faqs  
አዎን አጅዎ ላይ ያለው ቪዛ ገና ያልተቃጠለም ቢሆን እንደ አዲስ ሙሉ በሙሉ የቪዛ ማመልከቻ ሂደት ውስጥ ሊያልፉ ይገባል ፡፡ ነገር ግን ቀድሞ የነበራቸውን ቪዛ የሚያድሱ ሰዎች ወይም ሌላ ከእድሜ ጋር ግንኙነት ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ ሰዎች የቪዛ ቃለ መጠየቅ ላያስፈልጋቸው ይችላል፡፡ ለዚህ ብቁ መሆንዎ የሚወሰነው በቀጠሮ ማስያዝ ሂደት ወቅት ለቀረበልዎ ጥያቄ በሚመልሱት መልስ መሰረት ይሆናል፡፡ ነገር ግን የቆንጽላው ጽህፈት ቤት ማንኛውንም ቪዛ አመልካች ለቃለ መጠይቅ የመጥራት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Yes, you will need to go through the entire visa application process each time you apply for a visa, even if your visa is still valid. However, those who are renewing a previous U.S. visa or who meet certain other age-related criteria may qualify for a waiver of the visa interview. Eligibility is determined based on the answers provided to questions during the appointment scheduling process. However, consular officers reserve the right to require an interview for any visa applicant.
  faqs  
አዎን አጅዎ ላይ ያለው ቪዛ ገና ያልተቃጠለም ቢሆን እንደ አዲስ ሙሉ በሙሉ የቪዛ ማመልከቻ ሂደት ውስጥ ሊያልፉ ይገባል ፡፡ ነገር ግን ቀድሞ የነበራቸውን ቪዛ የሚያድሱ ሰዎች ወይም ሌላ ከእድሜ ጋር ግንኙነት ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ ሰዎች የቪዛ ቃለ መጠየቅ ላያስፈልጋቸው ይችላል፡፡ ለዚህ ብቁ መሆንዎ የሚወሰነው በቀጠሮ ማስያዝ ሂደት ወቅት ለቀረበልዎ ጥያቄ በሚመልሱት መልስ መሰረት ይሆናል፡፡ ነገር ግን የቆንጽላው ጽህፈት ቤት ማንኛውንም ቪዛ አመልካች ለቃለ መጠይቅ የመጥራት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Yes, you will need to go through the entire visa application process each time you apply for a visa, even if your visa is still valid. However, those who are renewing a previous U.S. visa or who meet certain other age-related criteria may qualify for a waiver of the visa interview. Eligibility is determined based on the answers provided to questions during the appointment scheduling process. However, consular officers reserve the right to require an interview for any visa applicant.
  groups  
በቡድኑ የሚገኙት የአመልካቾች ቁጥር ከ10 ከበለጠ፣ 10 ወይንም ከዛ በታች ቁጥር ያላቸው አመልካቾችን ያካተቱ ብዙ ቡድኖችን በአንድ መለያ/አካውንት ስር መፍጠር ይችላሉ። ነገር ግን፣ በጊዜው እንደሚገኙት የቀጠሮ ቀናት በመወሰን፣ ከአንድ በላይ ቡድኖች ወስጥ የተካተቱ አመልካቾች በሙሉ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ቀጠሮ እንደሚያገኙ ማረጋገጫ የለም።
There are no special processes or procedures for scheduling groups in Ethiopia. A group of 10 applicants or less traveling together to the United States can create an account and schedule through the normal Nonimmigrant Visa process. The maximum number of applicants that can be scheduled together is 10 people. If the number of applicants in the group exceeds 10 people, you can create multiple groups of 10 or less using the same user account. However, depending on the availability of appointments, there is no guarantee that multiple groups will be scheduled together at the same date and time.
  visa_categories  
የሰሜን አሜሪካ የነጻ ንግድ ስምምነት (NAFTA) የተለየ የምጣኔ ሀብትና የንግድ ልውውጥ ግንኙነቶችን ለአሜሪካ ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ ይፈጥራል። ስደተኛ ያልሆነ NAFTA ባለሙያዎች (TN) ቪዛ በአሜሪካ ወይም የውጭ ቀጣሪ አስቀድሞ በተዘጋጀ የንግድ እንቅስቃሴ የካናዳና የሜክሲኮ ዜጋዎች ፣ እንደNAFTA ባለሙያዎች አሜሪካ እንዲሰሩ ይፈቅዳል።
The North American Free Trade Agreement (NAFTA) creates special economic and trade relationships for the United States, Canada and Mexico. The nonimmigrant NAFTA Professional (TN) visa allows citizens of Canada and Mexico, as NAFTA professionals, to work in the United States in a prearranged business activity for a U.S. or foreign employer. Individuals who are permanent residents - but not citizens - of Canada and Mexico do not qualify to work as a NAFTA professional. The dependents of a TN visa holder will be issued a TD visa.
  visa_categories  
የሚዲያ ቪዛ ብቁ ለመሆን ፣ እንቅስቃሴው መረጃን በማቅረብ አስፈጊ መሆን አለበት እና ባጠቃላይ ዜና ማሰባሰብ ሂደት ፣ ወይም ወቅታዊ የተከሰቱ ክስተቶችን መዘገብ። የስፖርት ዝግጅቶችን መዘገብ በአብዘኛው ለሚዲያ ቪዛ አግባብነት አለው። ሌላ ምሳሌ የሚጨመር ፣ ነገር ግን የማይወሰን ፣ የሚከተሉት ሚዲያ ተያያዥ የሆኑ እንቅስቃሴዎች፡-
To qualify for the media (I) visa applicants must demonstrate that they are properly qualified for a media visa. Media visas are for "representatives of the foreign media," including members of the press, radio, film or print industries, whose activities are essential to the foreign media function, such as reporters, film crews, editors and persons in similar occupations, traveling to the United States to engage in their profession. The applicant must be engaging in qualifying activities for a media organization having its home office in a foreign country. To be eligible for the media visa, the activity must be essentially providing information, and generally associated with the news gathering process, or reporting on actual current events. Reporting on sports events are usually appropriate for the media visa. Other examples include, but are not limited to, the following media related activities: