ጥበቃ – -Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 5 Results  www.eipb.rs
  faqs  
EVUS ምዝገባ በ https://www.evus.gov ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ ለ EVUS ምዝገባ ምንም ክፍያ የለውም፣ ክፍያ እስከሚተገበር ድረስ፣ ተጓዦች ያለ ክፍያ EVUS ውስጥ መመዝገብ ይችላሉ። የሀገር ውስጥ ደኅንነት፣ ጉምሩክ እና የደንበር ጥበቃ (CBP) ቪዛውን ለያዙ አዳዲስ መረጃዎችን በ https://www.cbp.gov/evus ማሳውቁን ይቀጥላል።
EVUS enrollment is available at https://www.evus.gov. There is currently no fee for EVUS enrollment. Until a fee is implemented, travelers can enroll in EVUS without charge. The Department of Homeland Security, Customs and Border Protection (CBP) will keep visa holders informed of new information at https://www.cbp.gov/evus.
  niv  
አስቸኳይ የሆነ ጉዞ ያለባቸው ሰዎች የተፋጠነ ጉዞ ለማድረግ ጥያቄ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ የተፋጠነ የቪዛ ቀጠሮ ለማስያዝ የሚፈልጉ ሰዎች በመጀመሪያ ቅርብ ቀን ቀጠሮ ያስይዙ ፡፡ ከዚያም አካውንትዎ ውስጥ ሳይን ኢን በማድረግ"ቀጥል" የሚለውን ይጫኑ እና “አፍጥነህ ላክ” የሚለውን ተጭነው መመሪያዎችን ይከተሉ፡፡ የሚጓዘው ሰው በጥያቄው የሚጓዝበትን ቀን እና የጉዞውን ምክንያት ሊጠቅስ ይገባል፡፡ በተጨማሪም ከ ESTA የአሜርካን ሀገርን የድንበር ጥበቃ እና ጉምሩክ መልእክት ካለ አብሮ ሊያካትት ይገባል፡፡
Travelers with imminent travel may request an expedited visa appointment. To request an expedited visa appointment, first schedule a regular visa appointment on the closest available date. Then sign-in to your account, click ‘Continue’, select ‘Request Expedite’ and follow the instructions. The traveler should include in the request the date and purpose of the travel as well as a copy of any U.S. Customs and Border Protection message he/she received regarding their ESTA status and, if applicable, why the ESTA application was denied.
  faqs  
አሜርካን ሀገር ውስጥ ያለዎትን ቆይታ ለማራዘም የሚፈልጉ ከሆነ፣ የተፈቀደልዎ ጊዜ ከማለቁ በፊት በአሜርካ ለዜግነት ጉዳዮች እና ፍልሰት ጉዳዮች(USCIS) ጥያቄዎትን ሊያቀርቡ ይገባል፡፡ ከተፈቀደልዎ በላይ አሜርካን ሀገር ውስጥ ከቆዩ እንደገና እንዳይመለሱ ገደብ ሊደረግብዎ እና/ወይም ከአሜርካን ሀገር ውስጥ እንዲወጡ (እንዲባረሩ) ሊደረግ ይችላል፡፡ የተፈቀደልዎ ቀን ማብቂያ መቼ እንደሆነ ለማወቅ በጉምሩክ እና ድንበር ጥበቃ ባለስልጣናት ፓስፖርትዎ ላይ ምልክት የተደረገበትን ቀን ይመልከቱ፡፡ ቪዛዎትን እንዴት ለማራዘም እንደሚችሉ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘትእባክዎትን የ USCISን ድረገጽ በ https://www.uscis.gov/visit-united-states/extend-your-stay ላይ ይጎብኙ፡፡
If you want to extend your temporary stay in the United States, you must file a request with U.S. Citizenship and Immigration Services (USCIS) before your authorized stay expires. If you remain in the United States longer than authorized, you may be barred from returning and/or you may be removed (deported) from the United States. Check the period of stay that was stamped on your passport by Customs and Border protection officials to determine the date your authorized stay expires. To learn more how to extend your visa, please visit USCIS website at https://www.uscis.gov/visit-united-states/extend-your-stay.
  faqs  
ካልተሰረዘ ወይም ካልተሻረ በቀርአንድ ቪዛ የአገልግሎት ማብቂያ ጊዜው እስከሚያልቅ ድረስ ያገለግላል፡፡ ቪዛዎ የአገልግሎት ጊዜው ያላበቃ እንደሆነ ሁለቱ ፓስፓርት ይዘው ወደ አሜርካን ሀገር ሊጓዙ ይችላሉ፡፡ ይህም ቪዛው ትክክለኛ የሆነ እንደሆነ ለዋና የገዞ አላማዎ ትክክለኛ የሆነ እንደሆነ ነው፡፡ ሁለቱም ፓስፖርቶች (የአገልግሎት ጊዜው ያላበቃው እና ቪዛው ያላበት) ከአንድ ሀገር እና አንድ አይነት ሊሆኑ ይገባል፡፡ ቪዛው የአገልግሎት ጊዜው አላበቃም ማለት ወደ አሜርካን ሀገረ ለመግባት ዋስትና ነው ማለት አይደለም፡፡ የመግባት የመጨረሻው ውሳኔ ሰነዱን በሚያየው የድንበር ጥበቃ እና ጉምሩክ መኮንን ፈቃድ መሰረት ይሆናል፡፡
Unless canceled or revoked, a visa is valid until its expiration date. If your visa is still valid you can travel to the United States with your two passports, as long as the visa is valid, not damaged, and is the appropriate type of visa required for your primary purpose of travel. Both passports (the valid and the expired one with the visa) should be from the same country and type. Please note: A valid visa is not guarantee of entry into the United States. Final determination of entry is at the sole discretion of the CBP Officer reviewing the documentation.
  faqs  
ቪዛ ወደ አሜሪካን ለመግባት ዋስትና አይሆንም፡፡ ቪዛ የሚያገለግለው አንድ የውጭ ዜጋ ወደ አሜሪካ የመግቢያ ወደብ ድረስ ተጉዞ ወደቡ ላይ ሲደርስ የመግባት ጥያቄ እንዲያቀርብ ብቻ ነው፡፡ በሆምላንድ ደኅንነት ክፍል፣ የገቢዎችና ወደብ ጥበቃ እና የአሜሪካ የስደተኞች ሹም ወደ አሜሪካን እንዲገቡ የመፍቀድ ወይም የመከልከል መብት አለው፡፡ ለበለጠ መረጃ ይህንን ድህረ ገፅ ይጎብኙ(https://www.cbp.gov/travel/international-visitors)
A visa does not guarantee entry into the United States but allows a foreign citizen to travel to a U.S. port-of-entry and request permission to enter the United States. The Department of Homeland Security U.S. Customs and Border Protection (CBP) immigration officers have the authority to permit or deny entry to the United States. This website (https://www.cbp.gov/travel/international-visitors) on U.S. Custom and Border Protection has more information about entry into the United States.