ፈጣን – -Translation – Keybot Dictionary

Spacer TTN Translation Network TTN TTN Login Deutsch Français Spacer Help
Source Languages Target Languages
Keybot 18 Results  securityinabox.org
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
ፈጣን ምልልሶች/ቻት (Instant chats)
即时聊天
  የኪፓስ አጫጫን እና አጠቃቀም | Se...  
Quick Launch (ፈጣን ማስጀመሪያ)
2.1 How to Create a New Password Database
tel qu'illustré à la
TrueCrypt Portátil
lalu klik
Start
  ፒድጂን ወኦቲአር - አስተማማኝ የፈጣ...  
አጭር መግቢያ፦ ፒድጂን (Pidgin)የተለያዩ ፈጣን መልእክት ልውውጥ (Instant Messaging) (IM) አገልግሎቶችን በቀላሉ በአንድ ቦታ ለማደራጀትና ለመከታተል የሚረዳ፣ በነጻ የሚገኝ አገልግሎት ነው። ኦፍ ዘ ሪከርድ (Off-the-Record) (ኦቲአር (OTR)) የሚባለው ቅጥያ በፒድጂን ተጠቃሚዎች መካከል የሚደረጉ ልውውጦች ምሥጢራዊነታቸው የተጠበቀ እና አስተማማኝ እንዲሆኑ ለማድረግ ታስቦ የተሠራ ነው።
الوقت المطلوب للبدء في استخدام هذه الأداة: 30 دقيقة
在您成功安装Pidgin和OTR后,您可以从电脑上删除安装文件
  ፒድጂን ወኦቲአር - አስተማማኝ የፈጣ...  
ፒድጂንን በተለያዩ የፈጣን መልእክት አገልግሎት ሰጪዎች መካከል መልእክት መለዋወጥን አይፈቅድም። ለምሳሌ የጉግል ቶክ (Google Talk) ተጠቃሚ የሆነ ሰው ICQ ወይም Yahoo! በሚባለው አገልግሎት ሰጪ ካለ ሰው ጋራ ፈጥን መልእክት መለዋወጥ አይችልም። ተጠቃሚዎቹ እርስ በርስ ፈጣን መልእክት ለመለዋወጥ የግድ በተመሳሳይ አገልግሎት ሰጪዎች በሚከፍቷቸው አድራሻዎች መጠቀም አለባቸው፤ በፒድጂን ለመጠቀቀምም እንዲሁ።
(Off-the-Record (OTR مُلحقة طُورت خصيصًا لبدجن، وهي توفر الوظائف التالية:
但是,Pidgin可以在支持的通讯协议基础上管理多个账号。也就是说,您可以同时使用Gmail 和ICQ账号,并通过使用
  የፒድጂን እና ኦቲአር ሶፍትዌርን መጫ...  
ፈጣን የመልእክት ለውውጥ ወይም ቻት በሁለት ሰዎች መካከል የሚፈጸም ነው። በዚህ ምሳሌም በምዝገባና በአሠራር ቅመራ ሒደት መስኮቱ ለለሁለቱ ተለዋዋጮች ወይም “buddies” የሚታይበትን የተለያየ ቅርጽ እንመለከታለን። ምሳሌዎቹ በሙሉ የተሰጡት በጉግል ቶክ (Google Talk) የተሰጡ ሲሆን ተለዋዋጮቹም ሰዎችም ዋሚ እና ኡጁሉ ብለን ሰይመናቸዋል።
ذکر شده است، باشید. اگر مایلید یک اکانت IM ایجاد کنید، استفاده از Google Talk را به شما توصیه می کنیم. جهت کسب اطلاعات بیشتر و آشنایی با دستورالعمل های لازم، لطفآ به بخش ۵.۰ چگونه می توان یک اکانت Google Talk ایجاد کرد ایجاد کرد مراجعه کنید.
  ስፓይቦት፤ ጸረ ስፓይዌር | Secur...  
ፈጣን ፍተሻ (Quick Scan)
را اجرا و پس از پایان آن
NoScript
  ፒድጂን ወኦቲአር - አስተማማኝ የፈጣ...  
ይህን እንጂ ፒድጂን በተለያዩ አገልግሎት ሰጪዎች ዘንድ የከፈትናቸውን ብዙ አድራሻዎች/አካውንቶች በአንድ ላይ ለማደራጀት በሚያስችለን መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን። ይህ ማለት ለምሳሌ በተመሳሳይ ጊዜ የጂሜይል እና የያሁ! አድራሻዎቻችንን ከፍተን በሌላው ጫፍ የአንዱ ተጠቃሚ ከሆነ ሰው ጋራ ቻት ማድረግ ወይም ፈጣን መልእክት መለዋወጥ እንችላለን። (በፒድጅን የማይሠሩ አገልግሎቶች እንዳሉ ግን መርሳት የለብንም።
الاستيثاق: التأكد من أن من تحادثه هو من يزعم أن يكونه.
任一
  የማንነት መሰወሪያ መረቦች እና መሠረ...  
የኢንተርኔት ሳንሱር ሶፍትዌሮችን ለሚሠሩና ለሚያሻሽሉ፣ እንዲሁም እገዳ ለሚያደርጉ አካሎች በጣም ቀላል ናቸው። ነጻ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ
is secure if you can access the
Anda akan mengetahui apakah sebuah web berbasis
máy chủ ủy quyền
  መፍቻ | Security In A Box  
- የፒድጂን (Pidgin) ፈጣን መልእክት ፕሮግራም ኢንክሪፕሽን ማድረጊያ
- A email service run by and for activists that can be accessed securely either through webmail or using an email client such as
- 这里指其他人直接接触您的电脑硬件,或以其他直接方式对电脑敏感信息构成威胁,如破坏、意外事故或自然灾害
  የፋየርፎክስ ማከያዎች (Add Ons)...  
የሞዚላ ማከያዎችን ማውረድ እና መጫን ፈጣን እና ቀላል ሂደት ነው። የተለያዩ ማከያዎችን ለማውረድ እና ለመጫን የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይገባል፤
مرحله ۳. نام افزونه‌ی مورد نظر را در جعبه‌ جستجوی موزیلا (در این مثال افزونه‌ی Adblock Plus استفاده شده است) به شرح زیر تایپ کنید:
  የፒድጂን እና ኦቲአር ሶፍትዌርን መጫ...  
ማስታወሻ፦ ሁለት ቻት ለማድረግ የፈለጉ ሰዎች ተመሳሳይ የፈጣን መልእክት አገልግሎት መጠቀም ይኖርባቸዋል። ይህ ፒጂንን ባንጠቀም እንኳን የሚሠራ ነው። ለምሳሌ ICQ ወይም MSN የሚጠቀምን ሰው በGoogle Talk ጓደኝነት መጨመር/መቀበል አይቻልም። ይሁንና በፒድጂን በመመዝገብ ከተለያዩ የተለያዩ አገልግሎቶችን ከሚጠቀሙ ጓደኞቻችን/ተገናኞቻችን ጋራ ለየብቻ ግን በተመሳሳይ ጊዜ ቻት ማድረግ እንችላለን፤ ከአንዱ ጋራ በICQ ከሌላው በMSN ከሦስተኛው ጋራ ደግሞ በGoogle Talk ፈጣን መልእክት መለዋወጥ እንችላለን።
تصویر ۱۱: پنجره Add Buddy
  መፍቻ | Security In A Box  
ስካይፕን የሚያስተዳድረው ኩባንያ በስካይፕ ተጠቃሚዎች መካከል የሚደረግ ግንኙነት ኢንክሪፕት ይደረጋል፤ ስለዚህም አስተማማኝ ነው ይላል። ሆኖም የሶፍትዌሩ መሠረታዊ አወቃቀር በምሥጢር የተያዘ መሣሪያ (closed-source tool) በመሆኑ ይህንን በገለልተኛ ወገኖች ለማረጋገጥ አይቻልም፤ ብዙ ሰዎች ግን ነገሩ እውነት ነው ብለው ያምናሉ። ስካይፕ ፈጣን መልእክቶችን ለመለዋወጥም ያስችላል።
: A FOSS app for Android which facilitates encrypted sending and storage of text messages.
- 免费的网络语音电话(VoIP)工具,它允许您与其他Skype用户打免费电话,打其他电话收费。Skype声称与其他Skype用户交谈加密。因为它是一个封闭源代码的工具,没有方法来验证这一说法,但许多人相信这是真的。Skype还支持即时通信。
  ግላዊ መረጃዎችን መለጠፍ/መግለጽ | ...  
ብዙዎቹ የማኅበራዊ ግንኙነት ድረ ገጾች ከጓደኞቻችን ጋራ (ልክ በድምፅ በቀጥታ እንደምናወራው ሁሉ) በጽሑፍ በቀጥታ እንድንመላለስ የሚያስችል አገልግሎት አላቸው። አሠራሩ ከፈጣን መልእክት (Instant Messaging) ጋራ ተመሳሳይ ነው፤ በኢንተርኔት መረጃ ለመለዋወጥም ፈጽሞ የማያስተማምን መንገድ ነው። ፈጣን ምልልሶቻችን (ቻቶቻችን) ደኅንነታቸው የሚያስተማምን እንዲሆንልን ከፈለግን የቻቱ ተካፋዮች በሙሉ ወደማኅበራዊ ገጹ በ https:// በኩል መግባት አለብን።
很多社交网站都有可以让您和朋友即时聊天的功能。这些类似于“即时消息”的功能是最不安全的网上交流功能之一。为了确保您聊天的安全性,您和您的朋友应该使用https://登入您的社交网络账户,或者使用代理来聊天,比如使用有加密功能的无记录插件程序Pidgin。请阅读“Pidgin ——安全的即时信息”指导。
  ፒድጂን ወኦቲአር - አስተማማኝ የፈጣ...  
ኢንክሪፕሽን (Encryption)፦ ፈጣን መልእክቶቻችንን/ቻታችንን ማንም ሰው ሊያገኘው እና ሊያነበው አይችልም።
استخدام بدجن
不可还原:聊天结束后,您或您的任一联系人的发送的信息不能被识别。
  ኢሬዘርን መጫን እና ማዋቀር (Conf...  
ኢሬዘርን መጫን ቀላል እና ፈጣን ሂደት ነው። ኢሬዘርን ለመጫን የሚከተሉትን ደረጃዎች መከተል ይገባል።
إريسر المحمول
  በኦቲአር ደኅንነቱ የተረጋገጠ ቻት ለ...  
እርምጃ አንድ፦ እዚህ ደግሞ የፒድጂን ጓደኛችንን (buddy) እውነተኛ ማንነት የምናረጋግጥበት (authenticating) ነው። (ማስታወሻ፦ በፒድጂን አጠራር ፈጣን መልእክት የሚለዋወጠንን ወይም ቻት የሚያደርገንን ሰው
برای اکانت مربوطه، ممکن می شوند. پنجره پیکربندی
  የቮልትሌትሱት 2 ጎ አካውንት መፍጠር...  
Control: Quick Start for Mobile Data (6 steps) የሚባለው አማራጭ ፈጣን ምዝገባ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀ ነው፤ ይህም በዋነኛነት ኢሜይላችን እና ፋይሎቻችን በተንቀሳቃሽ የማስታወሻ ቅንጣት (USB memory stick) ላይ እንደተቀመጡ ሥራችንን በቀላሉ እንድናከናውን ማስቻልን ታሳቢ ያደረገ ነው።
way to decrypt the files and messages in your account. If you choose to store the private key locally, you
Figura 5: Pantalla de Cliquée en el cuadrado nervioso unas veces para inicializar el sistema
Simplicity
key pair တစုံဟာ အီးေမးလ္ ဆက္သြယ္ေရးကုိ သီးသန္႔ျဖစ္ေစျပီး လုံျခဳံေစတဲ့ အဓိက အစိတ္အပုိင္း ျဖစ္တယ္၊ ဒီအေကာင့္ အမ်ိဳးအစားကုိ ေရြးခ်ယ္ျပီးတဲ့အခါ၊ သူနဲ႔ ဆက္စပ္မဲ့ key pair တစုံကုိ ထုတ္လုပ္ပါ။
Key Pair ialah komponen utama dari penyimpana komunikasi email yang aman; setelah Anda memilih tipe akun, Anda harus mengambil key pair yang akan dihubungkan kea kun Anda
khi nó di chuyển nhanh và ngẫu nhiên trên cửa sổ
  አቫስትን በመጠቀም ቫይረሶችን ማደን ...  
Quick scan (ፈጣን ፍተሻ) ይህንን አማራጭ ፍተሻ (scan) ለማድረግ ያለን ጊዜ አጭር ሲሆን ብንጠቀምበት ይመረጣል።
Step 2. Click
vous permet de choisir le dossier que vous souhaitez scanner. Vous pouvez également sélectionner plus d'un dossier. Lorsque vous cochez la case correspondant à chaque dossier, le chemin d'accès du dossier s'affiche dans le champs
Figura 6: El Análisis de carpeta seleccionada en progreso
کلیک کنید. اگر اطلاعات شما در زمینه کار با رایانه در سطح پیشرفته است و از مهارت های لازم برخوردار هستید بر روی
Langkah 1. Klik
Selected paths